ESATtv Ethiopia
ESATtv Ethiopia
  • 11 430
  • 213 894 344
Ethiopia - ESAT ESPECIAL ሱቆችን ማሸግ መፍትሄ አይሆንም ተባለ AUGUST 16 2024
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
ESATtv Ethiopia--Copyright protected
Переглядів: 1

Відео

Ethiopia -ESAT DAY TIME NEWS AUGUST 16 2024
Переглядів 7903 години тому
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia -Esat Nu Enmker ጋምቤላ እና ሀገራዊ ምክክር AUGUST 15 2024 ኑ እንምከር
Переглядів 40319 годин тому
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia - Awde Economy ነፃ ገበያና የዋጋ ንረት... 15 August 2024
Переглядів 80620 годин тому
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia - Esat Amharic Night News 15 August 2024
Переглядів 12 тис.21 годину тому
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia - ESAT ODUU AUGUST 15 2024
Переглядів 38721 годину тому
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia - Esat Tegrigna News August 15 2024
Переглядів 28522 години тому
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia -ESAT DAY TIME NEWS AUGUST 15 2024
Переглядів 3,1 тис.2 години тому
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia - Esat Eletawi የነዋሪነት መታወቂያ ለማን ? 14 Aug 2024
Переглядів 9342 години тому
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia - Esat Amharic Night Time News 14 August 2024
Переглядів 24 тис.2 години тому
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia - ESAT ODUU AUGUST 14 2024
Переглядів 5332 години тому
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia - Esat Tegrigna News August 14 2024
Переглядів 6212 години тому
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia -ESAT DAY TIME NEWS AUGUST 14 2024
Переглядів 2,9 тис.4 години тому
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia - ESAT Tefetro ena science / ብናስተውል፣ ከየቀን ምልከታችን ብዙ መለወጥ የምንችለው ነገር አለ AUGUST 13 2024
Переглядів 7324 години тому
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia - Esat Eletawi የኮሪደር ልማትና አዋጭነቱ 13 Aug 2024
Переглядів 5324 години тому
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia - Esat Amharic Night Time News 13 August 2024
Переглядів 19 тис.4 години тому
Ethiopia - Esat Amharic Night Time News 13 August 2024
Ethiopia - ESAT ODUU AUGUST 13 2024
Переглядів 6684 години тому
Ethiopia - ESAT ODUU AUGUST 13 2024
Ethiopia - Esat Tegrigna News August 13 2024
Переглядів 4164 години тому
Ethiopia - Esat Tegrigna News August 13 2024
Ethiopia -ESAT DAY TIME NEWS AUGUST 13 2024
Переглядів 3,7 тис.7 годин тому
Ethiopia -ESAT DAY TIME NEWS AUGUST 13 2024
Ethiopia - Esat speciale ብሪቱ እና ደመወዝ August 12 2024
Переглядів 3,7 тис.7 годин тому
Ethiopia - Esat speciale ብሪቱ እና ደመወዝ August 12 2024
Ethiopia - Esat Eletawi የስጋት ተንታኞች አረፍ በሉ 12 Aug 2024
Переглядів 7 тис.7 годин тому
Ethiopia - Esat Eletawi የስጋት ተንታኞች አረፍ በሉ 12 Aug 2024
Ethiopia - ESAT AMHARIC NIGHT NEWS AUGUST 12 2024
Переглядів 21 тис.7 годин тому
Ethiopia - ESAT AMHARIC NIGHT NEWS AUGUST 12 2024
Ethiopia - ESAT ODUU AUGUST 12 2024
Переглядів 3887 годин тому
Ethiopia - ESAT ODUU AUGUST 12 2024
Ethiopia - Esat Tegrigna News August 12 2024
Переглядів 2317 годин тому
Ethiopia - Esat Tegrigna News August 12 2024
Ethiopia -ESAT DAY TIME NEWS AUGUST 12 2024
Переглядів 1,6 тис.9 годин тому
Ethiopia -ESAT DAY TIME NEWS AUGUST 12 2024
Ethiopia - Esat Amharic Weekly News August 11 2024
Переглядів 9309 годин тому
Ethiopia - Esat Amharic Weekly News August 11 2024
Ethiopia - ZEMENA QELEM AUGUST 11 2024
Переглядів 6469 годин тому
Ethiopia - ZEMENA QELEM AUGUST 11 2024
Ethiopia -Esat Amharic News August 11 2024
Переглядів 26 тис.9 годин тому
Ethiopia -Esat Amharic News August 11 2024
Ethiopia - Esat Oddeessalee Torbani August 11 2024
Переглядів 3929 годин тому
Ethiopia - Esat Oddeessalee Torbani August 11 2024
Ethiopia -Esat Amharic News August 10 2024
Переглядів 7 тис.12 годин тому
Ethiopia -Esat Amharic News August 10 2024

КОМЕНТАРІ

  • @mohamadzreika1098
    @mohamadzreika1098 Годину тому

    😢😢😢😢😢

  • @ElidyaBirhane-hw1pb
    @ElidyaBirhane-hw1pb 4 години тому

    1-12 teachers are safering in many problem because no perdiam, even the salary is too much low. But University teachers are gain many income, from training, summer programs, All infrastructure gain.

  • @ethiopianyouthfederation2743
    @ethiopianyouthfederation2743 9 годин тому

    Our youth are the future! Thank you to our director @Alazar Solomon for representing our youth

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 12 годин тому

    የዩክሬንና የራሽያ ፤ የሩሢያና ምዕራብ ሐገራት፤ የአሜሪካንና የረሩሢያ ቅራኔ በዛም በዚሕም ቢምታታ ወይ ቢድበሠበሥ ፓለቲካንና የምራባውያንን (የዕብሪተኞች ነጮችን ) መሠሪ ዕቅድ በብቃት አለመረዳት በመሖኑ ዕንደተለመደው አርሠን ዘርተን አጭደን አበጥረን ፈጭተን አቡክተንም ጋግረንም ገበታ ላይ ለመድረሥ ሢበቃ ለሚከቡ ና ለሚሻሙ ዕንደተለመደው ፈትፍተን ለማጉረሥ ፤ ሐቁን መንገር አለብን። በግልፅ በማብራራት፤ በነጩ አለም የሚደረገው ፍልሚያ በውሥጥ ያሉ መከፋፈልንና መገፋፋትን አጥፍቶ ዕንደ አንድ ሕዝብ በአንድ አመራር ሥር ዕና ዕዝ ተሠባሥቦ ለቀጣይ ዘመናት የነጭን የበላይነትና አለምን በበላይ ሖኖ መቆጣጠር የሚችል ሐይል ፈጥሮ ቅድሚያ ለራሥ በሚል ዕብሪት ፍላጎትን ማርካት የዜጎቻቸውንና የኢንዱሥትሪያቸውን ጥያቄ መመለሥ አልፎም ያለችግር ቅድሚያ በመሥጠት ማጉረሥ የሚቻልበትን ዕንቅፋት ከቶውን የሌለበትን መንገድ መጥረግና ጉዞን በዋሥትና መቀጠል ነው። ይሕንን ለማድረግ ለማሥገደድም ሖነ ለማሣደም ዕንቅፋት መሠናክል ሊሖኑ ይችላሉ የተባሉትን ከወዲሑ ማረም ነው ያም በውሥ በመሐላቸው የለን የ ልዩነት አቋምንና ድንበርን ክፍፍልን ማጥፋት ተመርጧል። በአብዛኛው ሢሣካ የራሽያ ቱርክ ቤለሩሥ የመሣሠሉ ሐገራትን ለማቀፍ ዕየተሞከረ ያለው ዕንደሚፈልጉት ቶሎ ሊተገብሩት ባለመቻሉ ወደ ጦርነት ተገብቷል። ጦርነቱ ራሽያን ወይ ያልቀረቧቸውን ለማጥፋት ሣይሖን ያሉ የነኚሕ ሐገራትን አመራር ሠጪዎች አሥወግዶ የነሡን ትምክሕታዊ መርሕ የሚከተሉ መርጦ በሥልጣን ላይ ማሥቀመጥና ሕልማቸውን መፍታት ዕንዲያሥችል የሚደረግ ጥረት ነው። ይሕ ሢሖን የዕውቀት የሠለጠኑ የሠው ሐይላት የምርት ቁሥና የሕዝባቸው መንሸራሸር መግባባት የንግድና ጎብኚ ልውውጥ የኛ ያሏቸውን ሐገራት በሑሉ መሥክ ዕንደሚያሣድግላቸውና የተሻለ ኑሮ ዕንደሚኖሩም ጭምር ከማሥከተሉ ባሻገር የሠለጠኑ የተማሩና መፈላሠፍና አዲሥ ግኝት የሚያበሥሩ ማሕበረሠብ ዕንደሚኖራቸው ዕርግጠኞች በመሖናቸው ለዚሕ ግብ መብቃት የሚከፈለውን መሥዋዕትነት ይከፍላሉ ፤ ያሥከፍላሉ። ቻይና ፣ ጃፓን ደቡብ ኮሪያ ሕንድ ሣትቀር ያሣዩት ዕመርታዊ መሻሻል ያላሥደነበረው ዕብሪተኛ ነጭ የለም። ዕነኚሕ ሐገራት በሌላ ዕያሥገነቡ ሢገባደድ ለሕንፃውም ሖነ ለተቋሙ ሥም በመጨረሻ የሚለጥፉ ዜጎች አደሉም ያፈሩት ። በራሣቸው ሠዎች ዕቅድ ነድፈው ዕራሣቸው ገንብተው ሥም የሚሠጡትና የሚለጥፉት። በቻይና የተሠራ፤ በደቡብ ኮሪያ የተሠራ፤ በጃፓን የተመረተ። ከሕንድ የመጣ በማለት ደረጃ የደረሡ በመሖናቸው ያኮራሉ። ብቸኛ ሻጭ የነበሩ የነጮች ሐገራት ወደ ኩርፊያ ገብተዋል ተደናግጠዋልም። ዛሬ የአውሮፓውያን አረቦችን ከጎናቸው ለማድረግ ዕሩጫም ጎራቸውም መሬቱም ሠፉ ዕንዲልና የሠውም ብዛት በመፈለግ ነው ፣ ለዚሕም ተመራጭ ያደረጓቸው የቆዳቸው ቀለም ለነሡ ቀረብ ይላል ያሉትን ነው። በቆዳ ቀለም መመሣሠል መሠባሠቡ ብዙ ዕድል ፈጥሮላቸዋል ። ቋንቋን ከዘር አሥወጥተውታል አሣድሟቸውም አዳዲሥ ቦታዎችን ሐገራትንና ደሤቶችን ወርረው የኛ ነው ብለው ነባር ነዋሪዎቹን ባሕላቸውንና ቋንቋቸውን ያዳብሩ ብለው በክልል ለይተው ይዘዋቸው ከነዘንጋቸው ጫካ ውሥጥ ዕንደቀሩ ዕየተገነዘብን ነው። ሠው አደሉም ከኛ ዕንዳይቀላቀበሉ፤ ዕኩልም ተብለን ዕንድ አንድ ሐገር ዜጋ ዕንዳንቆጠር በሚል ዕብሪት የተወጠረ በክልልና በቋንቋ ከፋፍሎ በዛ ዕንዲወሠኑ አድርጎ የራሥን መሥፋፋትና ጥቅማጥቅሞችን በማሥገበር ለራሥ በማዋል ቀጥለዋል። ሒትለር ቀዳሚ፣ ዘረኛና በአለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሌለው የዘራፊ ቡድንን የመራ ቀማኛ ወንጀለኛ ገዳይም ነበር። ዓዎ የሕወሐት አመራር ሠጪዎችም በተግባራቸው ከነኚሕ የተለዩ ባይሖኑም ቆዳቸው ጥቁር፤ ጥቁር የማይወዱ የአፍሪካ ካንሠር በመሖን የሚታወቁ ናቸው። ኢትዮጵያን ማፍረሡ የተመረጠውም የአፍሪካን ፀሐይ መጀመሪያ ማጥፋት በሚል ነው። ፀሐይ ካልወጣች የሚበቅል አንዳችም ነገር ባለመኖሩ ነው። ንቃ ነቃ ነቃ አድርግ አሥተካኪዪ መርሕና ረዕዮትሽን ፤ ዕውቀት ይሑን ግብይትሽ፣ ሥራ በመላ ይሑን ፍልሥፍናሽ የተመሠረተበት። ዕነኚሕ ጭንቅላት ላይ ጠምጥመው ቆልለው ሼክና ቄሥ ነን የሚሉ የሚከፍቱት የገነት በር የለም። በፍርድ አወቅ ዘለቀ ከተዘገበ ላይ የተቀነጨበ።

  • @ashenafi-21
    @ashenafi-21 18 годин тому

    ምክክር ኮሚሸን ተሃማኒነት የለወም ጊዜ ከማቃጠል ወጪ ምንም ለወጥ አያመጣም

  • @gheberemskelbereket1368
    @gheberemskelbereket1368 19 годин тому

    እሳት ቤታቹ እሳት ይግባበት ደግሞ አቀርም

  • @mega8101
    @mega8101 21 годину тому

    በቃ ሚዲያውን አማራና ትግሬ ስለተቆጣጠረው ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚጮህ ይመስላል አይደል??? በጣም ያስቃል😃😃😃 አቢቹ ይመቸው ጆሮ ዳባ ብሎ ስራውን ይሰራል!!! ግርማ ሰይፉ ነገሩ ገብቶታል!

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 23 години тому

    ግርማ ሰይፉ አንድ ቀን በአደባባይ እንደሚሰየፍ አልጠራጠርም

  • @BelewMu
    @BelewMu День тому

    መረጃ፣ጥሩ፣ነው

  • @ethiopianevents8829
    @ethiopianevents8829 День тому

    Naturally gifted

  • @gebmesm6402
    @gebmesm6402 День тому

    አረ እናግዘዉ ይሄን ሰዉዬ

  • @user-kz7mu2vz9j
    @user-kz7mu2vz9j День тому

    መቸም የህዋሓት ስም ከተነሳ ሁሉ ይነቃል ማሌቴ ደይበሩ የዘጋጃል የሟተም ተነስቶ መጊለጫ ይሰጣል መቸም ብሆን የትግራይ ህብና ህዋሓት አይነጣጠሉም ተክራይ ስነካ ሁሉም የህዋሓት ባሪት ተቀዋም ብሆንም ህዝባቸዉ አሰልፈዉ አይሰጡም ከአንድ አንድ ባንዳ በስተቀር

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i День тому

    የድኩማን ስብስብ!

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat День тому

    The photo looks like western Presidential debate between biden and biden

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat День тому

    Disqualified!!!

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat День тому

    It sounds like a kind of fight for chair. ስንት የሚችል ባለበት በጉልበት!!!! ይገርማል።

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat День тому

    THE photo looks western presidential debate. What a mocky gusture of dic.........

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 День тому

    ይሄ ግርማ የሚሉት ለመጣ ሁሉ ጌታዋን እንዳየች ዉሻ ጭራዉን እየቆላ ማጨብጨብ ኡይሰለቸዉም ዋናዉ የሱ ቢዝነስ አይነካ ማፈሪያ የሱን ፊት የመሰለ አሻሮ ሀሳብ እያቀረበ አገር የሙከራ ነች እያለ ሲያወራ አይቀሸዉም :: እኛ ከማንም አገር አንለይም IMF የሚያሾራቸዉ አገሮች መጨረሻቸዉ ያማረ አገር እስቲ ግለፅልን ?ቅቤዉ ወዶ ሳይሆን ላብ ላብ እያለዉ ማጣፍያዉ ሲያጥረዉ IMF ወጥመድ ላይ ገብቶ ሲንደፋደፍ የግርማ አይነቱ አጨብጫቢ ነኝ አገር ያወቀኝ ቢሉ አይድነቃችሁ ::ግርማ መቼ የኢኮኖሚዉን ጉዳይበመጠኑም ቢሆን ሳታዉቅ ቀርተህ ሳይሆን ለመኖር የምትቀላምደዉ መሆኑን ይገባኛል ::ፅኑ ህሙም ዉስጥ ያለን ሰዉ ማነዉ አካሚዉ መቼም የ7ተኛ ጨ ተማሪ የኢኮኖሚክስ ሀ ሁ ሳያዉቅ እዉነተኛ ኢኮኖሚስቶቾ ሲነግሩት የማይሰማ የደላላ ምላሱን ቢያወራጭ ለእኔ የአህያ ፈስ ነዉ ::

  • @DachasHadi
    @DachasHadi День тому

    Wel come

  • @Abezash82
    @Abezash82 День тому

    You should be admired doing this kind of effeciency, but , do you believe those low salary paid workers will do their work without receiving GUBO. ?

  • @Abezash82
    @Abezash82 День тому

    How about the corruption of workers in these org ?

  • @Abezash82
    @Abezash82 День тому

    How about the corruption of workers in this org ?

  • @walkthewalktalkthetalk6371
    @walkthewalktalkthetalk6371 День тому

    አይ ታማኝ ለማኝ፤ ንዋይ እንዳንተ የኢትዮጵያ ህዝብ በልመና የንሮ መሠረቱን አላደረገም።አንተስ አሁን ምን አፍ አለህ ? ታሪክ እና ህዝብ ሁለታችሁንም ሲመዝን ንዋይ ቅንና ፍቅር የሆነ ሰው ነው ።አንተ ግን የተለመደውን ልመናህን ነው እየሠራህ ያለኸው። ንዋይ ይቅርታ የሚያስጠይቅ ነገር አልሠራህም። ሰው የስሜቱ ውጤት ነው በቅቱ የዘፈንከውም አንተነትህን ንፁህ ሰዋዊ ስሜትህን ነው የገለፅከው። ታማኝ የክፍለዘመኑ ቀፋይና ለማኝ ነው።

  • @WerkeTadesse-kc8tj
    @WerkeTadesse-kc8tj День тому

    Ere sewoch nuro endet enashenifw bakachu lela eka eka chewawta yikrna

  • @jonast.4188
    @jonast.4188 День тому

    እኔ የሚገርመኝ ነገር የምርጫ ቦርድ ነገር ነው ህወሓት ተሰርዟል ፈርሷል ከተባለ የፌዴራል መንግስት የፕሪቶሪያ ስምምነት ጊዜ እነ ጌታቸው ረዳ ልኡካን ማንን ወክለው ነበር የሜዱት የተፈራረሙት ???

  • @TameneDemissie-s9w
    @TameneDemissie-s9w День тому

    Where is our money esat? U serve odp the nation killer:

  • @hailetsehaiou4275
    @hailetsehaiou4275 День тому

    ደብረፅዮን የተባለ በሚልየኖች ደም የሥልጣን ጥሙን ለማርካት መቸም ወደ ኃላ የማይል እንጭጭ ፖለቲከኛ መቼ ነው ግን ከባለፈ ተደጋጋሚ ስህተቶቹ ሊማር የሚችለው:: በሱ ውሳኔ ብቻ ሊቀር በሚችል ግጭት ስንት ሰው አለቀ ? የማይወጣውን ነገር እየቆሰቆሰና ግጭት እየደገሰ ህዝብ ማግዶና አስጨርሶ እሱ ጉድጓድና ዋሻ ውስጥ እራሱን ቀብሮ በኃላ የተረጋጋ ሲመስለው ብቅ ይልና ትግራይ ተጨፈጨፈ ትግራይ ጀኖሳይድ ምናምን እያለ መርዶ ነጋሪ ሆኖ ያለምንም ሼም መልሶ ስልጣን ላይ ቁጭ ይላል :: ቀደም ሲል እየተለመነ አሸሻፈረኝ ብሎ በቆሰቆሰው ግጭት ባለቀው የሰው ህይወትና ንብረት በህግ ተጠይቆ ቢሆን ኖሮ አሁን ከሚፈፅመው ተመሳሳይ ድርጊት በተቆጠበ ነበር:: እንዲህ ነው እንዴ ፖለቲካና ሥልጣን ? ፖለቲካ አያውቅ የአመራር ጥበብ የለው አካውንተቢልቲ የሚባል ነገር የለ ሰቶ መቀበል የሚባል ብልሃት አልፈጠረበት ? ምነው ትግራይ ሰው ጠፋ እንዴ ? ሰውየው ዝም ብሎ እያጠፋ ነው መኖር ያለበት ? ከዚስ በኃላ ምን ያህል ሰው ሲያልቅ ነው ለፍርድ የሚቀርበው? አይ አፍሪካ !!!

  • @OmanOman-lt7xf
    @OmanOman-lt7xf День тому

    Ababahe yirgafe

  • @biniyamzewde3450
    @biniyamzewde3450 День тому

    ሲጀመር ጥፋቱ የመንግስት ነው ፡፡ ህውሀትን መደምሰስ ሲኖርበት ፐሪቶሪያ ምናምን ብሎ የልብልብ የሰጠው፡፡ ለዛውም ወያኔ ሰራዊቱን ከጀርባ ሲወጋው ከጎኑ የቆሙትን ኢሳያስ አፈውርቂና የአማራ ሀይሎችን አስቀይሞ፡፡ አሁን ህውሀት ብቸውን ካስቀረው በኋላ መተበት ጀመረ ታዲያ ምን ይገርማል፤ መቻል ነው እንጂ!! ቻለው!! ያለው ማን ነበር

  • @gebeyehunigussie9978
    @gebeyehunigussie9978 День тому

    ምን መንግስት አለና ሚሰማ መንግስት ተብየው ሆን ብሎ ለኑሮ ውድነት ሚያጋልጠን እራሱ አይደል እንዴ

  • @HenokAbdu
    @HenokAbdu День тому

    Meklitu Ygrmal

  • @jhussen2873
    @jhussen2873 День тому

    መንግስት ለምን ኤምጊሬሽንን አያሽግም

  • @JoroTebi133
    @JoroTebi133 День тому

    ግርማ አገልድሞ የሚገረድ ቋንቋ የሚችል አሳማ ነው። የሚደንቀው ለፒፒ ብቻ ሳይሆን ለወያኔም ተገርዶ ነበር።ፓርላማ የገባው ወያኔ ለቃለት ነበር። ይሄ ሥርዓቱ ሲወድቅ ዕጣፈንታው በጣም ያሳስበኛል።

  • @confimasresha1748
    @confimasresha1748 2 дні тому

    Bunch of Morons!!!!

  • @MohammadMalik-z1f
    @MohammadMalik-z1f 2 дні тому

    😢

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 2 дні тому

    Big hodam cadre. Good luck pp the kid government will not survive 100% will you go with him 2.

  • @tesfawayele9125
    @tesfawayele9125 2 дні тому

    አሁን የፌደራል መንግስት ህውሀትን አይጋጭም ።ጦርነትም አይጀምርም ።የአማራና የኦሮሞ ክልሎች ያሉት አማፂያንን ጋ ያለውን ጦርነት አላጠናቀቀምና ። ለዚህም ነው ደፂ ድፍረቷን የተሞላችው ። ደንታቢሰነትም የተጫናቸው።

  • @tesfawayele9125
    @tesfawayele9125 2 дні тому

    ህውሀት አመፀኛ በህግ የማይገዘ የትግራይ ህዝብ ብቻ ሳይሆን የኢት ህዝብ ጠላት ነው ።ጦርነት ቀለቡ የሆነ ፖርቲ ነው ።

  • @tesfawayele9125
    @tesfawayele9125 2 дні тому

    ልማቱ ጥሩ ነው ።ግን እኮ አአ ሆቴሎች ውኃ የላቸውም ። ከመንገድና ከውኃ አቅርቦቦት የቱ ይቀድማል ። ዶሩ ካድሪነትን የተላበሰ ነው ። ስለ መጠጥ ውኃ አንሳለት ።

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 2 дні тому

    የተከበሩ የሚያወሩትን አያውቁም እና ይቅር አንሎትም 😢😢😢😮😮😮😮

  • @AshagreHailemariam
    @AshagreHailemariam 2 дні тому

    ❤😂

  • @dawitbegashaw740
    @dawitbegashaw740 2 дні тому

    I don't know where Girma is educated , political economy goes hand in hand not one after the other. of course,the currency market may clear at 1usd to 500 birr like Nigeria and that could result in complete economic collapse. As to the host ,he is free from economic knowledge.

  • @meweleddegfekadu4882
    @meweleddegfekadu4882 2 дні тому

    ጋዜጠኛ...

  • @JustaThoughtUSA
    @JustaThoughtUSA 2 дні тому

    ❤❤❤thank you for the truth ❤❤❤

  • @aghsepda
    @aghsepda 2 дні тому

    ከርሳም!!! አለማፈርህ!

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat7204 2 дні тому

    Can't have it both ways. Egziabher is Real

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat7204 2 дні тому

    Why do you make it sound like this government is not a fascistic killing machine. What of the millions murdered, maimed, displaced to date and still continuing. Sad Sad Sad No Justice, No Peace

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 2 дні тому

    ህዋት ካለፈው አይማርም የትግራይ ህዝብ ይዋጋል ማለታቸው እንደገና የቸግራይን ወጣቸት ለማሰጨረሰ ነው

  • @Birhanukitesa
    @Birhanukitesa 2 дні тому

    በህዝቡ እየቀለደ ነው አውንም በኢትዮጵያ ውስጥ ሁለት መንግስት አለ ማለት ነው

  • @adamismail9137
    @adamismail9137 2 дні тому

    ህወሓት ለ ሠላምና ልማት ኣባት ነኝ ኢያለ ነገር ግን በደሞክራሲ ና በህጊ የማይገዛ ድርጅት መሆኑ ደጋግሞ ለ ኢትዮጵያ ኣሣያቷል